በሕክምናው ዓለም የእንግሊዘኛው አጠራር ‘ኦቤሲቲ’ በመባል የሚታወቀውን ይህን ‘እጅግ ከፍተኛ የሰውነት ክብደት’ በማከሙ ረገድ፣ “ከአሁን ቀደም ያልታየ ...
ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ...
On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
ኤርትራ ባለፈው ጥቅምት ወር በያዘቻቸው ሦስት የአዘርባጃን መርከቦች ላይ ምርመራ እያደረገች መኾኗን የአዘርባጃን ጋዜጦች ዘግበዋል። በመርከቦቹ 18 ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ...
በካሊፎርኒያ ግዛት በተከሰተው ብርቱ የሰደድ እሳት ሳቢያ ቢያንስ 24 ሰዎች መሞታቸው፤ ከ180,000 በላይ ሰዎች ደግሞ ቤት ንብረታቸውን ትተው መሰደዳቸው ተገለጠ ...
ዳሸን ባንክ፣ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያ የሆነውንና በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ ማዕቀፍ ያካተተውን ዘመናዊ፣ ፈጣንና አስተማማኝ ...
መንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን የእድሳት ሥራ ተጠናቆ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ...
የኢትዮጵያ መንግሥት የውጭ ምንዛሬ ፖሊሲ ለውጥ ማድረጉን ተከትሎ፣ የሳተላይት ስርጭት ኪራዩ በእጥፍ በመጨመሩ ለመክፈል መቸገራቸውንና ስርጭታቸውን ...
በ4ቱም ጥናቱ በተካሄደባቸው የቡግና አካባቢዎች 10ሺህ 550 ህፃናት በመካከለኛ የርሀብ ደረጃ ላይ ሲገኙ፣እርዳታ የማይቀርብላቸው ከሆነ በፍጥነት ወደ ከፍተኛ ...
በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል። በሎስ አንጀለስ የምትኖረው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት ፈረደ በዚህ ሰደድ እሳት የተነሳ ለተጎዱ ...